Friday, April 21, 2017

ሸነግ ይነፋል

(Michael Gebre)
----
ጀለስኮች
ዶር ደርጄ ገረፋ ቱሉ ን
የ ሸነግ የክብር አባል ለማድረግ proposal ስለማቅረብ
----
ክቡር ዋና ሸይጣን ጀለስካ
እንዲሁም ከበርቴ ካቦዎች
በያላችሁበት ቅምቀማውን pause
ፅሁፌን በጥሞና ሾፍ
(ምፅፅፅፅ)(ምፅ)(ምፅ)
------
እንደሚታወቀው የድርጅታችን (ሸነግ) ትግል Undo ከማይሆንበት ደረጃ ላይ ለማድረስ ቢቻልም አሁንም ቢሆን ስግጥና ደረጃ አንድ ጠላት ሆኖ ህልውናችንን (💢) እየተፈታተነው ይገኛል።
(ደግነቱ ሸነጋዊ ፈተናን ለ ድል መቃረቢያ ድልድይ አድርጎ ነው የሚያስቀምጠው ....ዘራፍ....እትት...እትት💪)
እናማ ትግላችን ተቀጣጥሎ ተቀጣጥሎ አገር እንዳያቃጥል 😁 ቀዝቀዝ ማለት አለብን እያልኩኝ......
ለዛሬ የክብር ሸንጋዊ አባል propose አደርጋለሁ....
---
እስከአሁን ድረስ በነበረኝ የፌስቡክ ላይ ቆይታ እንደ ዶር Dereje gerefa tullu አይነት-
ጫፍ ያልያዘ ፣ ፍፁም ጥላቻ እና አክራሪነት የማይታይበት ፣
ከልቡ ኢትዬጵያዊም ከልቡ ኦሮሞም የሆነ ፣
Rational, Intellectual, Committed,
አቋሙና የፖለቲካ ትንታኔው መሬት የረገጠ ና ወቅታዊ
እያንዳዱን የፖለቲካ event እያሰላሰለ መጪውን የሚተነብይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምሁር አላየሁም!!!!!!
An icon for modern Ethiopian political activism..(activist በለው ተቃዋሚ አላውቅም ግን በቃ ሰውየው ይመቸኛል period)
በቃ የማትስማማበትን ሀሳብ እየፃፈ ላይክ ባታደርግም (ግን እኮ he is right ) ብለህ ላሽ የምትልው አይነት ነው።
ፅሁፎቹ ውስጥ ቀናነት፣ ተስፋ፣ ተቆርቋሪነት፣ ነው የምታየው (ኡፋ ተንኮል የለውም ፥ ቂም ፥በቀል አይነፋውም)
ፅሁፎቹ አስመሳይንት፥ አሸርጋጅነት፥ ፉከራ ፥ ሽለላ ፥
ምናምን...ምናምንቴ....የላቸውም.....Pure Analysis ብቻ።
ወዳጄ በኢትዮጵያ በተለይ ደግሞ በኦሮሞ ፖለቲካ ጉዳይ ፀዳ ያለ ወቅታዊ ና ምክንያታዊ ትንታኔ ወይም መረጃ ከፈለክ The only FB page to visit is Dereje gerefa Tullu.
ደሞ ሰውየው ቢዝነስም የገባው ነው !
ጌታዬ በቅርቡ Record 2 ቢልየን ብር የተሰበሰበበትን የ PPP ድርጅቶች promote ሲያደርግ Business proposaሎቹን ሁላ እሱ የሰጣቸው ነው የሚመስለው።።
በዚህ አጋጣሚ ለሸነግ የሚሆን share እንዲቦጨቅልን ያው አባል ካደረግነው በኋላ ምፅ ምፅ እንላለን።
እናማ የምክር ቤቱ ካቦዎች ሆይ......
ይህንን ጉምቱ ሰው የሸነግ የክብር አባል (ሸነጋዊ)
ባታደርጉት ታሪክ ይፋረደናል (😀😀)።
#ሸነግ ይነፋል !!

No comments:

Post a Comment

“በነውጠኛ አብዮት ሳይሆን፣ በማህበራዊ ለውጥ እንታመናለን!”