ጉድ በል ጎንደር!
-
(Biniyam Habtamu)
-
ዘውዳለም ነኝ አለ ከሸገር!
ጋኖች አለቁና… አሉ ጋናውያን…
ጥያቄ ቁጥር ሁለት…
ጎሽ ለልጇ ስትል… ዳሽ
ጎሽ ለልጇ ስትል… ዳሽ
ጥያቄ ቁጥር ሶስት…
እትብት ለምን ይቀበራል?
እትብት ለምን ይቀበራል?
ይህንና መሰል ጥያቄዎችን ከባላገር በቀር ማን ሊያውቅ ይችላል?
ጥያቄ ቁጥር አራት…
ዜዳ ዘመዴ… እትብትህን ከተቀበረበት አስመጥተህ ቄራ ቀብረኸው ነው እንዴ በዛ ማለፍ የተሳነን?
ዜዳ ዘመዴ… እትብትህን ከተቀበረበት አስመጥተህ ቄራ ቀብረኸው ነው እንዴ በዛ ማለፍ የተሳነን?
ጥያቄ ቁጥር አምስት…
እዮባ ከዚህ እትብታም ሰገጤ ጋር ስለምን ታወዳድረኛለህ?
እዮባ ከዚህ እትብታም ሰገጤ ጋር ስለምን ታወዳድረኛለህ?
ጥያቄ ቁጥር ስድስት…
አስተያየት መስጠት ይቻላል?
አስተያየት መስጠት ይቻላል?
ውደሳ… ወቀሳ… ዘ እዮባ ዘ ሸገር…
ከአሁኑ የፈረንሳይ ፕሬዝዳንትና ከእዮባ በስተቀር ለሁለተኛ ጊዜ አልመረጥም ብሎ ስልጣኑን በራሱ ሰዓት ላስረክብ ያለ(እርግጥ ነው እውነት ከህዝብ መሸሸግ ስለሌለበት እውነቱን አወራለው… ጀርባውን በድብቅ ሳስመረምረው፣ 6ኛ ክፍል አካባቢ ይለብሰው የነበረ የአስመራ ሹራብ ጀርባው ላይ እስካሁን መስመሩ እንደሚታይ ስለደረስኩበት ጉዱን እንዳላወጣበት ብሎ ቢሆንም ስልጣን የሚያስረክበው…) ዋናው ማስረከቡ ነው! የሸገር ልጅ እንዲህ ነው። አስመራ ቢወለድም ክችች አይልም።
ጥያቄ ቁጥር ሰባት…
የስልጣኑን ነገር ላስብበት?
የሸገር ልጅ አይቸኩልም! አይስገበገብም! ;-)
የስልጣኑን ነገር ላስብበት?
የሸገር ልጅ አይቸኩልም! አይስገበገብም! ;-)
No comments:
Post a Comment