Saturday, April 22, 2017

የሸነግ አቋም ከየት ወዴት?

(Mihretu Hanchiso)

* * * * *

የሸነግ አቋም ከየት ወዴት???
ሸነግ አሕፓና መኢሶን የወለዱት በቀይ ሽብር ጥርሱን የነቀለ ፤ በነጭ ሽብር ድርጅት የሆኖ ፓርቲ ይመስለኛል(ይኽን የመሳሰሉ ጭፍን ያለ ትርጉም እየሰጠን ከምንቸገር ድርጅቱ ታሪካዊ ምስረታው ቢገለጽልን) ።
.
.
.
ብዙ ልምድ ያለው እንደመሆኑ ነገሮችን በጥልቀት ማየት ሲገባው እንደ ጓድ ሊቀመንበሩ ስሜታዊ ይሆናል ።

.
.
.
እንደ ኢሕፓ ትኩረቱ ከተማ ላይ ብቻ ነው - ሸገር ።
.
.
.
ያገሪቱ የጀርባ አጥንት የሆነውን ባላገር ይሳደባል ።
.
.
.
-የተከበሩ ሊቀመንበር
-ጓዶች
-የብሔራዊ ሸገር አባላት
አንድን ድርጅት ድርጅት የሚያሰኘው አቋሙ ነውና አቋማችሁን ብትፈትሹ ጥሩ ይመስለኛል ፤ ለአዳዲስ አባላት ጉም እንደመጨበጥ ያህል ከብዷቸዋል ፤ ለነባር ለደህንነታችንም የማያሰጋ ያደርገዋል !!!
.
.
.
እኔ በሕይወቴ
ሸነግ ነው ተስፋዬና ምኞቴ !!!

No comments:

Post a Comment

“በነውጠኛ አብዮት ሳይሆን፣ በማህበራዊ ለውጥ እንታመናለን!”